WHO WE ARE [CECA/ኢሕማጉ]
****************
We invite you to visit us often!
ተመላልሳችሁ ጎብኙን፤ በተልዕኳችንም ካመናችሁ አብራችሁን ቁሙ!
What is New
All are invited to our “Save Ethiopia” Webinar on Sunday, April 26, 2026, 1-7 PM EST.
የኢትዮጵያውያን ሕዝባዊ ማኅበራት ጉባዔ (ኢሕማጉ) “ኢትዮጵያን ለማዳን ምን መደረግ አለበት” በሚል ልዕለ-ርዕስ እንደ ኢ.አ. እሁድ፣ ሚያዝያ 18 ቀን 2018 ዓ.ም፤ ከቀኑ ፯ ሰዓት (1:00-7:00 PM EST) በታዋቂ ምሁራን የሚመራ ሕዝባዊ የዙም ውይይት ጉባዔ (ዌቢናር) ማዘጋጀቱን በደስታ እየገለፀ፤ እርስዎም የውይይቱ ተካፋይ በመሆን እንዲሳተፉ በአክብሮት ጥሪያችንን እናቀርባለን። የጉባዔው ተሳታፊዎችና ታዳሚዎች በቅድሚያ መመዝገብ እንዲያስችል በተለጠፈው የዙም ሊንክና/ፈጣን መልስ ኮድ (Zoom link/QR Code) መመዝገብ የሚቻል ሲሆን ውይይቱም በበይነ መረብ በተለያዩ ሜዲያዎች ይተላለፋል።
Here is the Zoom webinar link (Join from PC, Mac,
iPad, or Android):
https://us06web.zoom.us/j/84108286044?pwd=Pakg4srAbyXwtEaLXnQTpIufwTkaJK.1
Passcode:191877
Phone one-tap:
+13017158592,,84108286044#,,,,*191877# US (Washington DC)
+13092053325,,84108286044#,,,,*191877# US
International numbers available: https://us06web.zoom.us/u/kV1q7zMUK